የአፍሪካ ኅብረት ምስረታውን ሲያከብር ለአፍሪካውያን ሰላም፣ ደህንነት እና እድገትን ለማምጣት በመትጋት መኾን ይገባዋል...
አዲስ አበባ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የተመሰረተበትን 60 ኛ ዓመት በኅብረቱ ግቢ እያካሔደ ነው።
በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃማት የጋራ ልማት እና ሰላምን ማምጣት አስቦ የተጀመረው...
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋ ማስተማር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡
ጉዳዩን አስመልክቶ የስፑትኒክ ዓለም አቀፍ የዜና አገልግሎት ድርጅት እና ሬዲዮ፤ በሩሲያ - አፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ተስፋዎች ዙሪያ...
ከተማ ሲታወስ – አህጉራዊ ልዩነትን እና መራራቅን ያጠበበ መሐንዲስ!
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትውልድ ቀየው በሃረር ጠቅላይ ግዛት ውስጥ እንደነበር ይነገራል፡፡ ኢትዮጵያዊው ፓን-አፍሪካኒስት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሥራች የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ገና ወደ ዙፋን ሳይመጡ...
“ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ደርጅቶች ኢትዮጵያ በየቀኑ የምትቀበላቸውን የሱዳን ፍልሰተኞች ሊደግፉ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅት አስተባባሪዎች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
ርእሰ መሥተዳድሩ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሯቸው የተመድ፣ የዓለም እርሻ ድርጅት፣ የዓለም ምግብ ድርጅት፣...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዩ መልክተኛ ጋር መወያየታቸውን ገለጹ።
ሱዳን አሁን ከገባችበት ቀውስ በራሷ አቅም እና በልጆቿ ብልሃት የመውጣት ብቃቱ እንዳላት የኢትዮጵያ እምነት...








