“የደቡብ ሱዳን ሰላም ስምምነት ተግባራዊ እንዲኾን ኢትዮጵያ ገንቢ ሚና ትጫወታለች” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተመድ የደቡብ ሱዳን ልዩ ተወካይና በተመድ የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ሀላፊ ኒኮላስ ሮላንድ ሌይቦርን ሃይሶም ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አካሄደዋል።...
የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃንን እና ልዑካን ቡድናቸው አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጀኔራል...
ኢትዮጵያ ከጂቡቲ እና ሶማሊያ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከሳውዲ - አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን ከጂቡቲ እና ሶማሊያ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን ከጂቡቲ...
ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አደረገች።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አድርጋለች።
እንደ አውሮፓ የሼንገን ዞን የሰዎችን በነፃነት መንቀሳቀስ እና መገበያየት ለማሳደግ አሕጉሪቱ የያዘችውን ዓላማ ተከትሎ ርዋንዳ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሀገሯ...
ኢትዮጵያን እና ደቡብ ሱዳንን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር ስምምነት ላይ ተደረሰ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክትም ለፕሬዝዳንቱ አድርሰዋል።
መሪዎቹ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን...








