ታላላቆችን በጊዜ የሸኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ!

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ባልተጠበቁ ውጤቶች ተመልካችን እያስደመመ የሩብ ፍጻሜ ላይ ደርሷል። ከውድድሩ መጀመር በፊት በያዙት የቡድን ሥብሥብ ለዋንጫ የተገመቱት በጊዜ ሻንጣቸውን ሸከፈው ወደ ሀገራቸው...

ኬንያ በኢትዮጵያ መሪ ስም የሰየመችው መንገድ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የናይሮቢ የፍጥነት መንገድ በቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ በአጼ ከኃይለ ሥላሴ ስም ተሰይሟል፡፡ የኬንያ መንገድ እና ትራንስፖርት ሚኒስትር ኪፕቾምባ ሙርኮመን መንገዱን መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት የፍጥነት መንገዱ ወደ ናይሮቢ ሲቲ ሴንተር...

“ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያለን አጋርነት ለኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶች ወሳኝ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ግንኙነታችንን በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው "ከአፍሪካ ልማት...

ኢትዮጵያ እና ኬኒያ በቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በቀጣናዊ እና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በ19ኛው የገልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥታት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ካምፓላ የገቡት የሁለቱ...

ለአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች አቢጃን እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ወደ አቢጃን እየገቡ ይገኛሉ፡፡ ትናንት ምሽት የካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ኮትዲቯር ገብቷል። የሀገሪቱ...