በሱዳን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉንም ሱዳናውያን አካታች የኾነ የመፍትሔ ጥረት ማድረግ እንደሚገባቸው ጌዲዎን ጢሞቲዎስ...
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ48ኛው መደበኛ የአፍሪካ ንብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ አባል የኾነችበት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሂዷል።
የምክር ቤቱ የአባል ሀገራት በዋናነት በወቅታዊ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
ውድ ኢትዮጵያዊያን
በዚህ ሳምንት ውዷ ሀገራችን በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለመታደም የሚመጡ እህት ወንድም አፍሪካዊያንን ለመቀበል ልቧን ከፍታ-እጆቿን ዘርግታ ትቀበላለች። እነዚህ ወዳጆቻችን የሰንደቃችንን ቀለማት የሚጋሩ፣ ኢትዮጵያን እንደነፃነት ቀንዲል የሚመለከቱ ብሎም ሀገራችን የአኅጉሩ የፖለቲካ ርዕይ የማዕዘን ድንጋይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐርን አግኝቼ በቁልፍ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።
ከውይይታችን ጎን...
ለአፍሪካውያን ጥሩ እይታ ያላቸው ፕሬዝዳንት
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ሳምንት ጥር 12/1953 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባለውለታ ጆን ፊዝጄራልድ ኬኔዲ (ጆን ኤፍ ኬኔዲ) 35ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው ቃለ የፈጸሙበት ጊዜ ነበር።
ይህ ሰው በኢትዮጵያ ብዙ የሚታወሱባቸው ነገሮች አሏቸው። ከእነዚህም መካከል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጂቡቲ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት "ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል" ብለዋል።
ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ...








