የማጅራት ገትር መንስኤ እና መፍትሄው!

‎‎ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበጋ ወቅት ሙቀትን ተከትሎ ከሚከሰቱ በሽታዎች መካከል የማጅራት ገትር ወይም ሜኒንጃይትስ በሽታ አንዱ ነው፡፡ ‎ ‎በድሪም ኬር ትሬዲንግ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የኅብረተሰብ ጤና ሳይንስ ስፔሻሊስት ሀኪም እና አማካሪ የኾኑት...

የአኗኗር ዘይቤ ለስኳር በሽታ መጋለጥ ከፍ ያለ ድርሻ አለው።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አያልነሽ ሙላት ይባላሉ፡፡ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ ለረጅም ዓመታት የስኳር በሽታ ሕመምተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡ ሠርተው ልጆቻቸውን በሚንከባከቡበት ዕድሜ ላይ በዚሁ በሽታ ምክንያት ለዐይነ ስውርነት እንደተዳረጉ ነው የተናገሩት፡፡ ወይዘሮ አያልነሽ...

የኩፍኝ በሽታ ምንድን ነው?

‎ባሕር ዳር: የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ከሰሞኑ በብዙ ሕጻናት ሰውነት ላይ የሚታየው ሽፍታ እና አብዛኛው ምልክቱ ከኩፍኝ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነገር ሲታይ ተስተውሏል። በሕጻናት ላይ የታየው ነገር ኩፍኝ ነው ወይስ? የኩፍኝ በሽታስ ምንድን ነው? ‎ ‎ኩፍኝ...

የፖሊዮ ክትባት የሕጻናትን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወስን አስፈላጊ ክትባት ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊዮ ለበርካታ ዓመታት ሕጻናት ላይ የአካል ጉዳት እና የሥነ ልቦና ጫና እያደረሰ የቆዬ አደገኛ በሽታ ነው። ይህን በሽታ ለመከላከል በየጊዜው ለሕጻናት በዘመቻ መልክ ክትባት ይሰጣል። የክትባቱን አስፈላጊነት ባለማወቅ፣ በቸልታ...

ስለስትሮክ ምን ያህል በቂ ግንዛቤ አለዎት?

ጎንደር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ እስከ አምስት ገዳይ ተብለው ከተቀመጡ በሽታዎች መካከል አንዱ ስትሮክ ወይም በጭንቅላት ውስጥ በድንገት ደም መፍሰስ እና መቋረጥ ነው። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ያገኘናቸው ወይዘሮ ታድላ...