“የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞ፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ድምፅ ለ50ኛ ጊዜ!”

ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ በዓሉን አስመልክተው...

“አንድ በሚያደርገን ላይ ሥንሠራ ሀገር አንድ ትኾናለች፣ ሰላም ትኾናለች፣ ትበጽጋለች” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"በመደመር መንግሥት ዕይታ የሃይማኖት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከእስልምና ሃይማኖት አባቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች...

“ማንነታችን ይከበር አልን እንጅ ከጎረቤቶቻችን ጋር አብረን አንኖርም አላልንም” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። በዞኑ የቆራሪት ከተማ ነዋሪዎችም የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የሚደግፍ፣ የህወሃትን ለዳግም ጦርነት ትንኮሳ የሚያወግዝ እና...

መምረጥ እና መመረጥ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው!

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች "የመምረጥና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ የነዋሪዎችን መልእክቶች እየተከታተለ የሚያደርስ...

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬት በፖለቲካ መረጋጋት፣ በማኅበራዊ ተቀባይነት እና በተቋማዊ ብቃት ይወሰናል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተከናወነው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ኢኮኖሚ አሠራር መሠረታዊ መዋቅሮችን በማሻሻል ኢኮኖሚን ወደ ዘላቂ ውድድር መር እና ተስማሚ ተቋማዊ ሥርዓት ማሸጋገር የሚል ጽንሰ ሀሳብ እንዳለው ይነገራል። ማክሮ ኢኮኖሚን ማረጋጋት፣...