“የአገው ፈረሰኞች በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበርና እንዲለማ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊነቱን...
ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ መልካሙ ፀጋዬ 85ኛውን የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
እንኳን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች...
“ፈረሱም ያው፣ ሜዳውም ያው”
እንጅባራ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ፈረስ እና ሜዳ ተገናኝተው ለተመልካች አይን እንግዳ ነገር የሚያሳዩበት ቀን ነው። በአገው ምድር በ85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ላይ ነን።
በዓሉ በየዓመቱ ጥር 23 በእንጅባራ ከተማ በድምቀት ቢከበርም የዘንድሮው...
የዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር : ጥር 23/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የብሪክስ አባል ሀገር እህት ፓርቲ የሩሲያው ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ዲ .ኤ ሜዴቭዴቭ በብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ...
አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ ለአገው ፈረሰኞች በአል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት !
ፈረስና ፈረሰኛ በልሂቃን ዘንድ የክብርና የጀግንነት ምልክቶች ናቸው።
አገዎች የበዛ ባሕል፣ ተዝቆ የማያል ትውፊት፣ ውድ ማንነት፣ ቅይጥ እሴት ያላቸው የመቻቻልና የአብሮነት ማሳያዎች ናቸው።
በኢትዮጵያ አንድነት አገዎች የዘመንታሪክ ካስማ እና ማገር ከሆኑ ሕዝቦች መካከል...
የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ለአገው ፈረሰኞች በዓል ያስተላለፉት...
እንኳን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
እንኩዋ 85ንቲ አገው ፌሬስቴንካው ጌርክስ ዴክስ ታምፁናስ!
የአገው ሕዝብ ቱባ ባሕላዊ እሴት መገለጫ፣ ሌላኛው የቱሪዝም መዳረሻ እና ግሩም የሀገር ሀብት የሆነው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር፤...








