”ከበጋ መስኖ ልማት 3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል” የምዕራብ ጎጃም ዞን

ፍኖተ ሰላም: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በበጋ መስኖ ልማት፣ በአትክልት፣ ፍራፍሬ እና በስንዴ ልማት በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ነው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተስፋዬ አስማረ ...

በቴክኖሎጅ የታገዘ የጸረ ሙስና ትግል ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮምሽንን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ገምግሟል፡፡ የፌዴራል ሥነ-ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን...

“የአገው ፈረሰኞች የኢትዮጵያን ዳር ድንበርና ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ታላቅ ሚና ነበራቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር : ጥር 23/2017 ዓ.ም(አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተመስገን ጥሩነህ ለአገው ፈረሰኞች በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአገው ፈረሰኞች የኢትዮጵያን ዳር ድንበር...

በኮንትሮባንድ እና በሕግ ሽፋን አማካኝነት ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የብረታ ብረት ምርቶችን ለመቆጣጠር እየተሠራ...

ባሕር ዳር : ጥር 23/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በኮንትሮባንድ እና በሕግ ሽፋን አማካኝነት ወደ ሀገር የሚገቡ የብረታ ብረት ምርቶችን ለመቆጣጠር እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገልጿል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሐመድ በኮንትሮባንድ...

“የአገው ፈረሰኞች በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበርና እንዲለማ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊነቱን...

ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ መልካሙ ፀጋዬ 85ኛውን የአገው ፈረሰኞች ክብረ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ እንኳን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች...