በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት 30 ሚሊዮን ማሳዎች ተለክተው ዘመናዊ የይዞታ ማረጋገጫ ተሠርቶላቸዋል።

ደሴ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት አካሂዷል።   በውይይቱም ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ለአርሶአደሮች በውርስ፣ በመሬት ኪራይ፣ በስጦታ እና መሰል ከመሬት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች...

በማኅበረሰቡ ችግኞችን የማልማት ልምድ እያደገ መጥቷል።

ደሴ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና በጀርመን መንግሥታት ትብብር በደቡብ ወሎ ዞን ስድስት ወረዳዎች እየተተገበረ ያለው የደን እና ብዝኀ ሕይወት ልማት ፕሮግራም የበጀት ዓመቱ የ11 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።   ፕሮጀክቱ አርሶአደሩ...

ለሁለተናዊ ልማት እና ብልጽግና ገቢን በአግባቡ መሠብሠብ ይገባል።

ወልድያ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ በወልድያ ከተማ የግምገማ መድረክ ተካሂዷል። ከ2017 በጀት ዓመት የግብር አሠባሠብ ግምገማ አኳያ የ2018 በጀት ዓመት የግብር አሠባሠብን ማሻሻል እንደሚገባ በመድረኩ ተገልጿል። የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር የሥራ...

አንፃራዊ ሰላሙ ወደ ተሟላ ሰላም እንዲሸጋገር የሰላም ግንባታ ሥራዎች መቀጠል ይገባቸዋል።

እንጅባራ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 32ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።   ምክር ቤቱ በአንድ ቀን ውሎው የሰላም እና ጸጥታ እንዲሁም የገቢዎች መምሪያን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ገምግሞ አጽድቋል።   የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት...

“በአንድ ጊዜ የምለግሳት ደም ቢያንስ የ3 ሰዎችን ሕይወት ትታደጋለች”

ደብረብርሃን፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት በጤና ተቋማት የሚያስፈልገው የደም መጠን አቅርቦቱ ከፍላጎቱ ጋር ባለመጣጣሙ በሕክምና ሂደቱ ላይ እንከን እየፈጠረ ይገኛል፡፡   ችግሩን ለማቃለል ብሎም ለመሻገር ደም የመለገስ ባሕልን ማጎልበት የግድ ይላል፡፡   የደም ባንክ ተቋማት በተደጋጋሚ...