የራስ የነበረን የባሕር በር አጥቶ ለችግር መጋለጥ ያስቆጫል።
ደሴ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር አልባ መኾን ሀገር በድህነት ትማቅቅ ዘንድ ፈቅዶ እንደመቀበል መኾኑን የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የራስ የነበረን የባሕር በር አጥቶ ለችግር መጋለጥ ያስቆጫል ነው ያሉት ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉ ነዋሪዎች።
ወደብ...
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኢትዮጵያውያን የጋራ አቋም ሊኾን ግድ ይላል።
ደሴ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የልማት ጉዟቸውን ስኬታማ ለማድረግ የባሕር በር ያስፈልጋቸዋል።
የኢኮኖሚ ማደግ እና የመልማት ፍላጎትን ተከትሎ የባሕር በር አስፈላጊነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም የሚሉት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና...
ምክር ቤቶች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ዋነኛ ዓላማቸው ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት ድጋፍ ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ ምክር ቤት ፎረሞች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...
ምክር ቤቶች ሕዝብ የልማቱ ተጠቃሚ እንዲኾን መሥራት ይገባቸዋል።
ጎንደር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ ምክር ቤት ፎረሞች የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በጎንደር ከተማ እየሰጠ ነው።
ምክር ቤቱ በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ነው የአቅም...
ምክር ቤቶች የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከእስካሁኑ የበለጠ መሥራት አለባቸው፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት በተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት (ዩኤንዲፒ) ድጋፍ ለዞን፣ ለወረዳ እና ለከተማ ምክር ቤት ፎረሞች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ...








