የክልሉን ሰላም አስተማማኝ በማድረግ ማኅበረሰቡ በሙሉ አቅሙ ወደ ልማት ሥራዎች እንዲዞር ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል።
በውይይት መድረኩ የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...
የመስቀል በዓል ለማኅበረሰቡ አብሮነት እና የእሴት ግንባታ ፋይዳው ከፍ ያለ ነው።
ባሕርዳር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕል እና ጥናት ትምህርት ክፍል መምህር ተመስገን በየነ (ዶ.ር) የመስቀል በዓል ለማኅበረሰቡ አብሮነት፣ እሴት እና አንድነት ትልቅ ፋይዳ አለው።
ዶክተር ተመስገን የመስቀል በዓል ኢኮኖሚውን ከመደጎም ባለፈ ለማኅበራዊ...
በመስቀሉ ይቅር እንደተባልን እኛም እንዲሁ ይቅር እንባባል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መስቀል ሰቀለ ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲኾን ጥሬ ፍቹ መስቀል ማለት መስቀያ፣ ማንጠላጠያ ማለት ነው፡፡
ሚስጥራዊ ትርጉሙ ግን መስቀል ማለት መከራ፣ የክርሲቲያኖች አርማ፣ የአጋንንት መቅጫ፣ የክርስቶስን ፍጹም ፍቅሩን ማየት...
“መስቀሉ በመስቀለኛ ስፍራ”
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተራሮች ሁሉ ተመርጣ የከበረች፣ ጥበበኛ ተጨንቆ የሠራት የጥበብ ውጤት የምትመስል ግን የተፈጥሮ ገጸ በረከት በአካል ተገኝተው የተመለከቷት፤ ሁሉ የተደነቁባት ገራሚ ምድር ናት ግሸን ደብረ ከርቤ።
ግሸን ደብረ ከርቤ ከደሴ...
“የሰላምን ዋጋ ከመስቀሉ መማር ይገባል” ብጹዕ አቡነ ሚካኤል
ደብረታቦር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በአደባባይ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው። በዓለም የቅርስ መዝገብ (ዩኔስኮ) ከሰፈሩት የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ የኾነው ይህ በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል የደብረታቦር ከተማ አንዷ ናት።
የደቡብ ጎንደር...








