“ከመስቀሉ ይቅርታን እንማራለን”ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ

ጎንደር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የ2018 ዓ.ም የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአማኞቹ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። "በመስቀሉ ይቅርታ ይሰበካል...

ሳንከፋፈል በመስቀል የተገኘውን ሰላም ልንጠብቅ እና በመካከላችን ልናሰፍን ይገባል።

ባሕርዳር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንደኛው ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የደብረ ሮሓ ቅዱስ ላሊበላ የአራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምሥክር መምህር ሊቀ ሊቃውንት ሳሙኤል...

ከቱርክ እስከ ጎልጎታ መስቀሉን ፍለጋ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም ( አሚኮ) ነገረ መስቀሉን ስናስብ ታሪኩ የሚመዘዘው ኢየሱስ ወደ ዚህ ዓለም መጥቶ አዳምን ከልጅ ልጁ ተወልዶ እንደሚያድነው ከገባለት ቃል እንደኾነ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት...

በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 180 ተማሪዎች ከ300 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

ሰቆጣ: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 180 ተማሪዎች የሀገር አቀፍ ፈተናውን ከ300 በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ተማሪ ፍቅርተ እሸቱ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቀዳሚዋ...

የመስቀል በዓል እና የፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ- በጃዊ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ሃይማኖታዊ በዓል በባሕላዊ ትውፊት ታጅቦ ከሚከበርባቻው አካባቢዎች ውስጥ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ይገኝበታል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ ታጅቦ በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች ውስጥ የጃዊ ወረዳ ቀዳሚው ነው። በዓሉም ከዋዜማው...