“መስቀሉ በመስቀለኛ ስፍራ”
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተራሮች ሁሉ ተመርጣ የከበረች፣ ጥበበኛ ተጨንቆ የሠራት የጥበብ ውጤት የምትመስል ግን የተፈጥሮ ገጸ በረከት በአካል ተገኝተው የተመለከቷት፤ ሁሉ የተደነቁባት ገራሚ ምድር ናት ግሸን ደብረ ከርቤ።
ግሸን ደብረ ከርቤ ከደሴ...
የመስቀል በዓል እና የፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ- በጃዊ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ሃይማኖታዊ በዓል በባሕላዊ ትውፊት ታጅቦ ከሚከበርባቻው አካባቢዎች ውስጥ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ይገኝበታል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ ታጅቦ በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች ውስጥ የጃዊ ወረዳ ቀዳሚው ነው። በዓሉም ከዋዜማው...
”የመስቀል በዓል ከፈተና በኋላ ድል እና መነሳት መኖሩን ያስተምራል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም መስቀል አደባባይ እየተከበረ ነው።
በሥነ ሥርዓቱ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...
የመስቀልን በዓል የቱሪዝም ፍሰቱን በሚጠብቅ ሥርዓት ማክበር ይገባል።
ባሕርዳር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡
በዓሉ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት እና በባሕላዊ ትውፊቶች ታጅቦ ነው የሚከበረው። በመስቀል በዓል ደመራ መደመር እና መለኮስ የሃይማኖታዊ ሥርዓቱ እንዱ አካል...
እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው ሰላማዊነትን እና ይቅርባይነትን ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ በምስከየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ዓደባባይ እየተከበረ ነው።
በሥነ ሥርዓቱ የተገኙት እና አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ምዕመናን በዓሉ የፍቅር በመኾኑ በፍቅር እና በመተሳሰብ ልናከብረው...








