“በሥልጠና ያገኛችሁትን ዕውቀት ወደ ተግባር መቀየር ከቻላችሁ ለውጥ ማምጣት ይቻላል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
እስካሁን በተሰጡ የሥልጠና ርእሰ ጉዳዮች ላይ የማጠቃለያ ሃሳብ የሰጡት የአማራ ክልል...
ከዐይን ሞራ ቀዶ ሕክምና በኋላ ለዕይታ በመብቃታቸው መደሰታቸውን ታካሚዎች ገለጹ።
በደብረብርሃን: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኪውር ብላይንድነስ ጋር በመተባበር የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና እየሰጠ ነው።
የሆስፒታሉ ሥራ አሥኪያጅ ጥላሁን ሙሉጌታ ሕክምናው ባለፉት ዓመታት ሲሰጥ እንደነበር አስታውሰው አሁንም ከ2ሺህ በላይ ታካሚዎች...
ዛሬ ላይ “ነገ ተመለሱ” ቀርቷል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሳ ሰዓት ደርሷል ከሰዓት ኑ፤ አሁን የሻይ ሰዓት ነው፤ የመውጫ ሰዓት ስለ ደረሰ ሌላ ጊዜ ብቅ በሉ፤ አለቃ የሉም ነገ ተመለሱ፤ ቀጠሮ ሳያስይዙ አለቃን ማግኘት አይቻልም፤ እኔን አይመለከተኝም...
በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር 268 ኢንዱስትሪዎች በሥራ ላይ ይገኛሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት ሢሠለጥኑ የቆዩት የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ከጎበኟቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ ራቫል ብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ አንዱ...
ጫካ የወጡ ወንድሞች በሰላም ከሕዝብ ጋር ተቀላቀሉ።
ወልድያ: ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች፣ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች፣ የወረዳ የጸጥታ መዋቅር አባላት፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አበጋሮች እና የአካባቢው ነዋሪዎች በእርቅ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።
በተሠራው ሥራም በሀብሩ...








