“አታልቅስ ይሉኛል ላልቅስ እንጅ አምርሬ ዕዳ በበዛባት፤ ፈተና ባፀናት ሀገር ተፈጥሬ”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ኾይ ከመሪዎችሽ እምባ የተረዳነው ሃቅ ቢኖር ከሰማነው እና ከምናውቀው በላይ ግፍ እና መገፋትን፤ እልክ እና ቁጭትን ታቅፈሽ ማሳለፍሽን ብቻ ነበር፡፡
ኢትዮጵያ ኾይ አንች ግን ማነሽ? ሕዝብሽ ከጥንት እስካሁን...
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የባሕርዳር አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ የማስፋፊያ ግንባታን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም "የማንሠራራት" ቀንን ምክንያት በማድረግ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ...
ከተባበርን በርካታ እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሉ ልማቶችን መሥራት እንችላለን።
ሰቆጣ: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአሸናፊነት ወኔ እና በኢትዮጵያዊ ጀግንነት ታጅቦ ለፍጻሜ ደርሷል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን ተከትሎ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎችም ሃሳባቸውን አካፍለዋል።
ክስተቱን ኢትዮጵያውያን በአንድነት ከተባበርን በርካታ እንደ ሕዳሴ...
የተማሪዎች ምዝገባ ተጠናክሮ መቀጠሉን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ሰቆጣ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ነው። በሁሉም የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
አሁን ላይ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ተማሪዎችን እየመዘገቡ ይገኛሉ።
በመድኃኒዓለም አንደኛ እና...
የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት 113 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ኃይሌ አበበ ባለፉት ዓመታት በክልሉ ለማዕድን ዘርፉ በተሰጠው ትኩረት የግጭት ምንጭ ከመኾን ወጥቶ የምጣኔ ሃብት አማራጭ ሆኗል ብለዋል።
ክልሉ ካለው 185 ሺህ...








