በ2018 የትምህርት ዘመን 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለመመገብ ማቀዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ንቃትን ይጠይቃል፤ ሕጻናት ንቁ ኾነው እንዲማሩ ደግሞ የተሟላ ሥርዓተ ምግብ ማግኘት ይኖርባቸውል። የተማሪዎች ምገባ ለውጤታማ የትምህርት አቀባበል ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። ይህንን መነሻ በማድረግ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የተማሪዎች...
በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ኾነዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቋል፡፡
የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አወቀ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት እና በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በጋራ ለመሥራት የስምምነት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ በአቅም ግንባታ፣ በትምህርት፣ በጥናት ምርምር፣ በፕሮጀክት ቀረጻ እና ሌሎችንም ሥራዎች ዙሪያ በመደጋገፍ ለመሥራት መኾኑ ተገልጿል።
ስምምነቱን የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ እና የባሕር ዳር...
“ጎንደር ከጉስቁልና ወጥታ እያንሠራራች ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው
ጎንደር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 04 የማንሠራራት ቀን በማስመልከት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች አና የከተማዋ ነዋሪዎች እንዲኹም የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎብኝተዋል።
በመርሐ ግብሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመኑ ትውልድ የጋራ እና የወል እውነት መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ምረቃን አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሕዳሴ የሀገራችን የማንሰራራት ጅማሮ ማሳያ፤ የዘመኑ ትውልድ የጋራ እና የወል እውነት ነው ያሉት ርእሰ...








