ዕንቁጣጣሽ-የሰላም ፍኖት
ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘመን ስሌት መሠረት መስከረም አንድ ቀን ዓመተ ምህረት ይለወጣል። ዕለቱ የዘመን መለወጫ በመባልም ይታወቃል። ይህ በግእዝ ቋንቋ ‘ርዕሰ ዓውደ- ዓመት’ ይሰኛል።
የባሕር ሐሳብ ሊቃውንት ደግሞ መስከረም አንድን ለምን...
ብስራት ነጋሪዋ አደይ አበባ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንቁጣጣሽ ወይም የዘመን መለወጫ፣ ለአዲስ ሕይወት፣ ለመልካም ሥራ፣ ለስኬት እና ለአብሮነት የምናቅድበት ልዩ ቀን ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ባሕር ዳር ከተማ የጽርሃ ጽዮን ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል መምህር ይትባረክ...
“በአዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ እንሰንቅ”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ ቀድሞ የቆየንበት ዓመት አሮጌ ተብሎ ቀጣዩ ዓመት አዲስ የሚል ስያሜ ይሰጠዋል።
ይህ የዘመን ብያኔ በኢትዮጵያውያን ዘንድ የተለመደ እና ልዩ ትርጉም የሚሰጠው ነው።
አዲሱን ዓመትም በደስታ፣ በተስፋ፣...
በአገው ግምጃ ቤት ከተማ አሥተዳደር የተለያዩ መሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
እንጅባራ: ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መሠረተ ልማቶቹ በመንግሥት መደበኛ በጀት እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ ናቸው። ለመሠረተ ልማቶቹ ከ26 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸዋል ተብሏል።
የከተማው ነዋሪዎችም የተገነቡ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የኅብረተሰቡን የኑሮ ጫና...
“ሕንጻ ከመሠረት፤ ትውልድ ከልጅነት መታነጽ አለባቸው” የእድገት ሳይኮሎጅ ምሁር
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እነኾ አሮጌው ዓመት አልቆ የአዲስ ዓመት ላይ ደርሰናል። የዛሬ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም ወደ ነገው 2018 ዓ.ም መሸጋገሪያ ድልድይ ነው። ጳጉሜ 5 "የነገው ቀን" ተብሎም ታስቦ ይውላል።
ሰው ሁሉ የተሻለ...








