የአካል ጉዳተኞችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ አካል ጉዳተኞችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችን ከሌሎች የክልል፣ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ጋር በመኾን ተዘዋውረው...

የአማራ ሕዝብ ሙዚየም የግንባታ ሂደት እየተፋጠነ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብን ታሪክ ለትውልዱ የሚያስተዋውቅ፣ የሚዘክር እና የተዛቡ ትርክቶችን በማረም የተለያዩ ምርምሮችን ማከናወን እንዲያስችል ኾኖ እየተሠራ ያለው የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ግንባታ እየተፋጠነ መኾኑን የክልሉ ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት...

ትርፍ አንጀት በራሱ በሽታ ነው?

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎች ትርፍ አንጀት በሽታ እንደኾነ አድርገው ነው የሚመለከቱት። ለመኾኑ ትርፍ አንጀት በራሱ በሽታ ነው? በዛሬው የጤና አምዳችን ይህንን ርእሰ ጉዳይ እንዳስሳለን፦ አስማማው ተሾመ የትርፍ አንጀት ቀዶ ጥገና ያደረገ...

የሕዝብን ጥያቄ ለመፍታት መሪዎችን በዕውቀት እና በክህሎት ማሳደግ ያስፈልጋል።

ደባርቅ፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እየተሠሩ ያሉ የግንዛቤ ፈጠራ ሥራዎች ተጨባጭ የአስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት አጋዥ መኾናቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ገልጿል። ማኅበሩ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ ዕድገት" በሚል መሪ...

የሕዝብን ጥያቄ ለመፍታት መሪዎችን በዕውቀት እና በክህሎት ማሳደግ ያስፈልጋል።

ገንዳ ውኃ፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ''በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች ዕምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ለወረዳ እና ለከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና መሥጠት ተጀምሯል። ሥልጠናው በተግባር የታገዘ የንድፈ ሃሳብ ትንተና እና በተለያዩ ጉዳዮች...