ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለመሻገር በአንድነት መቆም ይገባል።

  ደብረታቦር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መሠረት በላይ በዞኑ ያለውን ወቅታዊ...

ለሰላም ግንባታ ዕውነትን፣ ሰላምን እና ፍትሕን ማስተማር ከሚዲያዎች ይጠበቃል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዲ ኤስ ደብሊው ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በመኾን ከሚዲያ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል...

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚሳካው ተቋማት በአንድነት ሢሠሩ ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ...

አዳዲስ የለውጥ ምዕራፎች የሚከፈቱት በአዳዲስ ችግሮች ወቅት ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት ምክንያት የሚከሰቱ የወደቦች እና መተላለፊያዎች መዘጋት እና ማዕቀብ በዓለም ታሪክ ሀገራትን ለኢኮኖሚ ችግር ሲዳርጉ ይስተዋላል። እነዚህን ቀውሶች ለመሻገር የተወሰዱ እርምጃዎች ታዲያ እጅግ አስገራሚ እና የሰው ልጅን የፈጠራ አቅም...

ፈተናን ወደ ዕድል የቀየረ የዲፕሎማሲ ከፍታ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባጋራው መረጃ የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከተለው ንቁና ስልታዊ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ የሀገራችንን የውጭ ግንኙነት ለዘመናት በተዛባ መልኩ ይዞት ከነበረው ከያዛት “በጠላቶች የመከበብ እይታ” በማላቀቅ...