የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ለፋይዳ መታወቂያ ደኅንነት የሚውል የዲጂታል ሠርተፍኬትን በይፋ አስጀመረ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥቂት ወራት በፊት ለኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ዲጂታል ሠርተፍኬት ለማምረት የሚውለውን የሩት ሠርተፍኬት ባለሥልጣን ያስጀመረው አሥተዳደሩ በዛሬው እለትም በተመሳሳይ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደኅንነት የሚውለውን አገልግሎት በይፋ አስጀምሯል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር...

የሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 24/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። ቦርዱ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የተናገሩት የቦርዱ...

የመሬት ካሳ አከፋፈል ሕጉ ምንን ያስቀምጣል?

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን ኢትዮያጵያ የመሬት ባለቤትነት እና ይዞታ በሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌ የሚመራ መሠረታዊ ሃብት ነው፡፡ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 40(3) የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥት እና የሕዝብ ብቻ እንደኾነ ተደንግጓል፡፡ ይህ ማለት በግለሰብ ደረጃ መሬትን...

“ሁላችንም የፀረ ሙስና ትግሉ አቀጣጣይ ችቦዎች መኾን ይኖርብናል”

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የፖሊስ አባላት እና ሲቪል ሠራተኞች በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ "ትውልድን ለሥነ ምግባር፣ ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ መልዕክት የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ውይይት...

ፖሊዮን ለማጥፋት በሚደረገው ጥረት ኅብረተሰቡ ትብብር እንዲያደርግ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ፣ ከዩኒሴፍ፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር ክልላዊ የተቀናጀ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...