የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል እየተሠራ ባለው ተግባር ማኅበረሰቡ አጋዥ መኾን አለበት።

ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት በምዕራብ ጎጃም ዞን እየተሰጠ ይገኛል። ክትባቱ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት ነው የሚሰጠው። የፖሊዮ በሽታ ሊያደርስ የሚችለውን ጉዳት ቀድመው በመረዳት ልጆቻቸውን እያስከተቡ መኾናቸውን በፍኖተ...

ሰላምን ለማረጋገጥ መንግሥት ከሕዝብ ጋር ተቀራርቦ መወያየትን ባሕል አድርጎ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፉ፣ የገብርና ሚኒስትር አዲሱ...

“የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋት”በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት በሸገር ከተማ አስተዳደር ተጀምሯል።

በሸገር ከተማ አስተዳደር "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋት" በሚል መሪ ሃሳብ ከባለፈው ሣምንት የቀጠለ የሕዝብ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። በውይይቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚንስትር መላኩ አለበል፣ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርታ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም ማርሻሎ፣ የኦሮሚያ...

የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ከፌደራል እና ከክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ ክልላዊ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት...

የማኅበረሰብን ደኅንነት ለመጠበቅ የሴቶችን ጥቃት በትብብር መከላከል ይገባል።

ወልድያ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ የሴቶች ጥቃትን መከላከል ላይ ያተኮረ ምክክር ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የመምሪያው ኀላፊ እመቤት ደሳለኝ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ 189 ሴቶች ጥቃት ደርሶባቸዋል ነው ያሉት። ከእነዚህ...