“የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሠብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ ያስፈልጋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ሁመራ፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል ሰሊጥ በዋናነት ተጠቃሽ ነው። የዞኑ ግብርና መምሪያ የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሰብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ እንደሚያስፈልግ...
እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡
እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዞኑ ከ13 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት ቢያቅድም 64 ሺህ ሜትር ኪዩብ ብቻ የተፈጥሮ...
“በምርት ዘመኑ በምግብ ራስን መቻል ፣ ለኢንዱስትሪዎች ጥሬ እቃ ማቅረብ እና ገበያ ተኮር...
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእድገት ላይ የሚገኙ ሀገራት መሠረታዊ ችግሮች ተብለው ከሚጠቀሱት ውስጥ የውጭ ምንዛሬ እጥረት አንዱ ነው።
የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ በቂ ምርት አምርቶ ወደ ውጭ መላክ እና ከውጭ የሚገባውን...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ጎንደር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 300 ሺህ ብር የሚያወጡ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱን የዩኒቨርሲቲው የአሥተዳደር እና...
”የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በመኾን ለሰላም እየሠሩ ነው” የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማ ማኅበረሰብ ከጸጥታ አካላት ጋር በመቆም ለሰላም እየሠራ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ሹመት በላቸው የደብረታቦር ሕዝብ ሰላም እና...








