በቀሪ ቀናት በሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ ማኅበረሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የምዕራብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረው የኮሮና ወረርሽኝ እና በየጊዜው የሚከሰቱ ግጭቶች በመማር ማስተማሩ ላይ ትልቅ ሳንካ ፈጥረው ቆይተዋል ።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 የትምህርት ዘመን መስከረም 14/ 2016 ዓ.ም...
“በባሕርዳር ከተማ ከ71 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመከታተል ተመዝግበዋል” የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡
በክልሉ በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦት እስከ ጳጉሜን 3/2015 ዓ.ም ድረስ የነበረው የተማሪዎች ምዝገባ እስከ መስከረም 11 መራዘሙ ይታወሳል፡፡
በክልሉ የተማሪዎች...
“ሁላችንም ለችግረኛ ቤተሰብ ልጆች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ የበጎነት አሻራችንን ማሳረፍ አለብን ” የአማራ...
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነገ የሀገር ተስፋዎች ዛሬን በልኩ ተምረው ለቁምነገር እንዲበቁ፣ የሀገር አለኝታነታቸውም እውን እንዲኾን በቅንጅት ተባብሮ መሥራትን ይጠይቃል፡፡
እናም ልጆች ላይ መሥራት ሀገር ላይ መሥራት ነውና...
መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎዳና ላይ ያነሳቸውን ወጣቶች እና እናቶችን የሕይወት ክህሎት አሠልጥኖ አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መሰረት የበጎ አድራጎት ማኅበር ከአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ውል ወስዶ የጎዳና ላይ ወጣቶችን በማንሳት የሕይወት ክህሎት ሥልጠና በመሥጠት ከወላጆቻቻው የማቀላቀል እና ሴቶችንም ቋሚ ሥራ እንዲፈጥሩ...
“የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሠብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ ያስፈልጋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ሁመራ፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል ሰሊጥ በዋናነት ተጠቃሽ ነው። የዞኑ ግብርና መምሪያ የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሰብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ እንደሚያስፈልግ...








