ከ29 ሺህ ሄክታር በላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እየሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ29 ሺህ ሄክታር በላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ ንጉሤ ማለደ እንደገለጹት ዞኑ ለበጋ መስኖ ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየተሠራ...
በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በመንገድ ሥራ ላይ ችግር መፍጠሩን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ...
ጎንደር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተረጋጋ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት እና የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሠራ የክልሉ መንገድ ቢሮ ገልጿል።
ቢሮው የባለፋት አራት ወራት አፈጻጸም እና የቀጣይ እቅድን በጎንደር ከተማ ገምግሟል።
በክልሉ ተከስቶ የነበረው...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ብርሃን ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት...
“ወንድማማችነት ከፖለቲካ ርእዮትም፤ ከሃሳብ ልዩነትም በላይ ነው” ምሁራን
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጃፓን የሶፊያ ዩኒቨርሲቲ ኢንስቲትዩት የፖለተካል ሳይንስ ተመራማሪ ጣሊያናዊው ፕሮፌሰር አንቶኒዮ ማሪያ ባጊዮ ወንድማማችነትን “የተዘነጋው ፖለቲካዊ መርሕ” ሲሉ ይጠሩታል፡፡ በባሕል፣ በሃይማኖት እና በምጣኔ ሃብታዊ ግንኙነት ውስጥ ትርጉም ያለው ወንድማማችነት...
በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተያዘው የለጎ ሐይቅ
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ ነው የሚገኘው - ለጎ ሐይቅ።
ለጎ ሐይቅ 23 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ስፋትና ከ70 እስከ 88 ሜትር የሚደርስ ጥልቀት አለው።...








