የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ የህልውና ጉዳይ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ አሊ...
ደሴ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደሴ ዙሪያ ወረዳ በ029 ቀበሌ በአውዝና 2 ተፋሰስ ዛሬ ተካሂዷል።
በተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ...
”ቱሪዝም ያለውን ጠቀሜታ ተረድተን በትኩረት እየሠራን ነው” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን በማክበርና በማስፋፋት ባሕር ዳርን የጎብኝዎች ኹነኛ መዳረሻ ለማድረግ ከተማ አሥተዳደሩ የ”ጥርን በባሕር ዳር” ንቅናቄ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በመድረኩ የባሕር ዳርን የቱሪዝም ሃብት...
“የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ላይ በከፍተኛ ጥንቃቄ ሠርቷል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጋር ተወያይተዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድም ተጠርጥረው የተያዙ ዜጎች የሰብዓዊ አያያዝ በጥሩ ሁኔታ ላይ መኾኑን አስታውቋል።...
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ የተሻለ ተሞክሮ እንዳለ የአማራ ክልል...
ደሴ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ የተሻለ ተሞክሮ እንዳለ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ገልጸዋል፡፡
የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ...
ሕዝብ በጊዜያዊ ችግሮች ሳይሰናከል ባሕሉን በመጠቀም አካባቢው ወደ ቀድሞ ሰላሙ እንዲመለስ የበኩሉን ድርሻ...
እንጅባራ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በእጅባራ ከተማ መክረዋል።
"አብሮነታችንን በማጠናከር ሰላማችንን እናረጋግጣለን" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው በዚሁ የምክክር...








