ኢትዮጵያዊቷ ዳግማዊ ዮርዳኖስ፡ ኢራምቡቲ!
ኢራቡቲ: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዳም ከ5 ሺህ 500 ዓመታት ፍዳ በኋላ ዳግም ልጅነትን ያገኝ ዘንድ ይች ቀን ትርጉም ነበራት፡፡ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ በዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ ሲያልፍ ፍሊጶስን ስለጥምቀት እንደጠየቀ ሁሉ ኢትዮጵያም ስለጥምቀት ጓዳ ጎድጓደዋን፤...
የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሀመድአሚን የሱፍ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የጥምቀት በዓል በአደባባይ ከሚከበሩና...
የጥምቀት በዓል በደብረታቦር ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)2 ሺህ 16ኛው የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሚካኤል በጥምቀተ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓሉ በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የምዕራብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ሰላማና የምዕራብ ጎንደር ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አባተ ነጋን ጨምሮ...
የጥምቀት በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
እንጅባራ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ወርዶ በዮሐንስ እጅ መጠመቁን አብነት በማድረግ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በልዩ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት የሚከበር በዓል ነው።
በእንጅባራ ከተማ የሚገኙ የእምነቱ ተከታዮችም...








