በተፋሰስ ልማት ሥራዎች የአፈር እርጥበትን መጠበቅ በመቻሉ ምርታማ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን በአደንጉር ቀበሌ አካሂዷል።
በከተማ አሥተዳደሩ 15 ተፋሰሶች መኖራቸውን የጠቀሱት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሞላ ተፋሰሶቹ...
የአማራ ሕዝብ ለባሕል እና እሴቶቹ ዳብረው መቀጠል የሚያደርገውን አበርክቶ አጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም...
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ክረምቱ አልፎ የበጋው ፀሐይ ከመምጣቱ በፊት መሸጋገሪያ የኾነው ከሕዳር እስከ መጋቢት ድረስ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት በስፋት እና በድምቀት ይከበራሉ፡፡ በአማራ ክልልም በየአካባቢው በተለያዩ ስያሜዎች...
በአማራ ክልል የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን ማከናወኑን የክልሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት...
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በጥናት በተለዩ 12 ዞኖች እና ስድስት ከተሞች የገበያ ማረጋጋት ተጨባጭ ሥራዎችን መሥራቱን በባለሥልጣኑ የእቅድ፣ በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና...
“ታሪክና ሃይማኖት የሚነገርባት፣ ጥበብ የመላባት”
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀናት ታቦታት ከመንበራቸው እየወረዱ ወደ ጥምቀተ ባሕር ይጓዙባታል፣ ግርማ እና ሞገስን ያጎናፅፏታል። በዚያች ከተማ የሚገኙ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለታቦታት ክብር ይሰጣሉ፣ ታቦታት የሚመላለሱባቸውን ጎዳናዎች ያስውባሉ፣ ለመረማመጃ ያማረውን...
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለ84ኛ ጊዜ ለሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል እንግዶች እንዲታደሙ ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዊ ብሔረሰብ ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው በሰጡት መግለጫ በየዓመቱ የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች በዓል በጣሊያን ወረራ ጠላትን በመደምሰስ ነፃ ያወጡ ፈረሶችን ለመዘከር መኾኑን ጠቅሰዋል። በአገው ማኅበረሰብ ፈረስ ሁሉ ነገሩ ነው...








