በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ላሉ የከተማ ነዋሪዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ በባሕር ዳር ከተማ ለሚኖሩ ምጣኔ ሃብታዊ ችግር ላለባቸው ወገኖች የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ወጣት ጽጌ ሞላ የባሕር ዳር ነዋሪ...

የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።

ሰቆጣ: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የሁለት ቀናት ቆይታ የተለያዩ ጉዳዮች ተነስተው ይመከርባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። በመጀመሪያ ቀኑ የምክር ቤቱ ስብሰባ...

የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መጽሐፍትን በሁሉም ትምህርት ቤቶች እንደሚያሰራጭ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት...

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መተግበር የጀመረው በዚህ ዓመት ነው። በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በዚህ ዓመት ይተግበር እንጅ የማስተማሪያ...

“ሰላም ለማምጣት ወሳኙ እና አዋጩ ቁጭ ብሎ መነጋገር ነው” የክምር ድንጋይ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ በክምር ድንጋይ ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች የሕዝብ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ፣ የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ...

በተፋሰስ ልማት ሥራዎች የአፈር እርጥበትን መጠበቅ በመቻሉ ምርታማ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን በአደንጉር ቀበሌ አካሂዷል። በከተማ አሥተዳደሩ 15 ተፋሰሶች መኖራቸውን የጠቀሱት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሞላ ተፋሰሶቹ...