“ሰላም እና ሥራ ማግኘት የእኛ መዳኛችን ነው፣ ከዚያ ውጭ ግን የምንጎርሰውም የምናጎርሰውም እናጣለን” የኑሮ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቤት ከታች ነውና ገመናን ይሸፍናል፣ መከፋትን ይደብቃል፤ መራብ እና መጠማትን አያሣጣም። ንጽሕናቸው እምብዛም የኾኑ ልቦሶች በችግር የተጎዱ ልቦችን ደብቀዋል፣ የተራቡ ሆዶችን፣ የተጠሙ ጉሮሮዎችን ሸፍነዋል። ቤት የከለላቸው ችግሮች፣...

“የፀጥታ ኃይሉ በቅንጅት የመሥራት አቅሙን በማጎልበት በድንበር አካባቢ ያለውን ሰላም የበለጠ አሥተማማኝ ማድረግ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድፖስት ከምዕራብ ጎንደር ሁሉም ወረዳዎች ከተውጣጡ የፀጥታ አካላት ጋር በወቅታዊ የቀጣናው ሰላም እና ፀጥታ ላይ ያተኮረ ውይይት በገንደውኃ ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር...

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ከትናንት ታሪካዊ ስህተቱ መማር የተሳነው ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል፡፡ ጀንበር ጠልቃ በወጣች ቁጥር ከጦርነት ውጭ ማሰብ የማይችለው የህወሓት ቡድን ከዉጭ እና ከዉስጥ...

ከአዙሪት ያልተላቀቀው ህልም

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖረው በአብዛኛው ለእለት ጉርሱ ያገኛትን ሠርቶ በሚበላ እና ለፍቶ አዳሪ በሚባል ማኅበረሰብ ውስጥ ነው። ነገር ግን ይኽ ማኅበረሰብ የነገን አርቆ በማሰብ ጥሪት ይቋጥራል። የነገውን ህይዎት ለማሳመርም ይጥራል ይግራል። ለፍቶ...

በባቲ ከተማና አከባቢው የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና...

ከሚሴ: ሚያዚያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ከተማና አከባቢው የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገልጿል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በምሥራቅ አማራ ከሚገኙ...