ከ800 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ደልበዉ ለትንሣኤ የበዓል ገበያ እንደሚቀርቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንስሳት ልማት ዘርፉን በዘመናዊ አሠራር በመደገፍ እየጨመረ የመጣዉን የማኅበረሰቡን የእንስሳት ተዋጽዖ ፍላጎት የሚያሟላ አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን የዞኑ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ለመጭው የትንሣኤ...
የላብ አደሮች ተጋድሎ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢንዱስትሪው አብዮት የተስፋፋበት ወቅት ነበር። ለዓመታት የቆየው የእርስ በእርስ ጦርነት ማብቂያ ላይ የነበረችው አሜሪካ ከእርሻ ወደ ኢንዱስትሪ የተሸጋገረችበት ወቅትም ነበር። የኢንዱስትሪ መስፋፋቱ ለበርካታ አሜሪካውያን...
የሰራተኞች ቀን መከበር ለኢትዮጵያ እና ለመላው ዓለም ምን ጥቅም አስገኘ?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ሰላማዊ ሰልፎችን እና ትዕይንተ ሕዝብ ማድረግ የተጀመረው ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ነበር። ለሰልፉ ጅማሮ ምክንያቱ ደግሞ በኢንዱስትሪ አብዮት ወቅት የፋብሪካ ባለቤቶች ሠራተኞቻቸው ከእሑድ በስተቀር በየቀኑ 16 ሰዓት...
ትውልዱ ሀገርን በሚያሳድጉ ሜጋ ፕሮጀክቶች እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የምሁራን እና ወጣቶች ሚና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሐሳብ የፓናል ውይይት በመካሄድ ላይ ነው፡፡
ውይይቱን ያዘጋጀው የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት...
“የሠራተኛውን መብት እና ጥቅም ለማስጠበቅ የጋራ ሥራ ያስፈልጋል” ሙፈሪሃት ካሚል
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ135ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሠራተኞች ቀን "ለሰላም እና ለኑሮ ውድነት መፍትሄ...








