“ልባችንን ለፍቅር እና ለትህትና ክፍት ማድረግ ይኖርብናል” መላአከ ገነት ቀሲስ ኃይሌ አየለ
ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጸሎተ ሐሙስ ትህትና እና ምስጢር የተገለጠባት፣ ከዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት የሰሙነ ሕማማት ቀናት መካከል አራተኛው ዕለት ነው። በዕለቱ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የደቀ መዛሙርቱን እግር ዝቅ ብሎ በማጠብ...
የስቅለት እና የትንሣዔ በዓላትን ያለምንም የፀጥታ ችግር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪዎቹ ቀናት በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የስቅለት እና ትንሣዔ በዓላት ይከበራሉ፡፡ በዓላቱን ያለምንም የጸጥታ ችግር ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራታቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ባለፉት ወራት በክልሉ...
ጸሎተ ሐሙስ እና ጉልባን!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል ጉልባን ማዘጋጀት አንዱ ነው፡ጉልባን ከባቄላ ክክ እና ስንዴ ወይንም የባቄላ ክክ እና የተፈተገ ገብስ ተቀላቅሎ የሚዘጋጅ በዕለቱ ለምግብነት የሚውል ንፍሮ ነው፡፡...
“እብሪት እና ትዕቢት ውርደት እና ውድቀት፣ ትህትና ደግሞ ክብረትን ያስገኛል” መምህር ሰናይ አሞኘ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ውስጥ ካሉት ቀናት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ይባላል። በዚህ ዕለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ ታላላቆች በታናናሾች እግር ሥር ወድቀው እንደ ጌታችን...
ተስፋ ነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር ለ400 አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።
ከሚሴ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተስፋ ነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ለሚኖሩ 400 አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል። የማኅበሩ አሥተባባሪ ወጣት ኤርሚያስ ተፈራ እንደገለጸው...








