“ለተቋም ግንባታ ቅንጅታዊ አሠራር እና ቴክኖሎጂ ለተሻለ አፈጻፀም የማይተካ ሚና አላቸው” አህመዲን ሙሐመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ ልማት ክላስተር ዘጠኝ ተቋማቶች በትራንስፖርት እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች በቀረቡ ጥናቶች ላይ ውይይት አድረገዋል። በውይይቱም በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማና እና...

“በምሽት ፕሮጀክቶችን የመከወን ልምድ በውስን ከተሞች እየተሠራ ቢሆንም በሁሉም ከተሞቻችን የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይኾንም”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሀሰንአገር እና ቦርከና ክፍለ ከተሞች እየተካሄዱ...

“የተጀመሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ሰላም አይተኬ ሚና አለው” አሕመዲን መሀመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን...

የፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮዽያ በጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓኪስታኑ ሲያልኮት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የኤክስፖርት ስታንዳርድ ያላቸውን የስፖርት ግብዓቶችን ለማምረት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሟል። የሲያልኮት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት...

በነባሩ ጭልጋ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኃይሎች ወደ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በነባሩ ጭልጋ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኀይሎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተቀላቀሉ አካላት በሙሉ አቅማቸው ወደ ልማት እንደሚሰማሩ...