የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ማምረት ሊገባ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ማምረት እንደሚገባ ተገለጸ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኘ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር...
ሴቶች ለሰላም መስፈን ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ከሰላም መደፍረስ ጋር ተያይዞ የሴቶችን የጥቃት ተጋላጭነት ለመከላከል ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴቶች ሕጻናት ማኅራዊ ጉዳይ መምሪያ አሳስቧል፡፡ በግጭት ሁኔታዎች ውስጥ ሴቶች...
“የነጻነት ፊታውራሪ፣ እናት ሀገር አስከባሪ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ለእናት ሀገር ክብር፣ በቃል ኪዳን ለተሰጠች ሠንደቅ ፍቅር፣ የእናት እና የአባት እትብት ለተቀበረባት ሀገር ዳር ድንበር ሲሉ እንደታጠቁ ኖረዋል፣ ጎራዴያቸውን እንደሳሉ፣ ጦራቸውን እንዳሾሉ፣ ጠመንጃቸውን እንደወለወሉ፣...
ለሀገራዊ ምክክሩ የኅብረተሰብ ክፍል ወኪሎች አጀንዳዎቻቸውን በቃለ ጉባኤ እያደራጁ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ 11 የኅብረተሰብ ክፍሎችን የወከሉ ከ2ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ከወከሉት የኀብረተሰብ ከፍል ይዘው በመጡት አጀንዳ ላይ ሲወያዩ ቆይተዋል፡፡ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮቹ በዚህ ውይይታቸው እጅግ...
“ለሀገር የሚጠቅም ትክክለኛ ምክክር ማድረግ ይጠበቅብናል” ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በከተማ አስተዳደር ደረጃ በመድረኩ ለተወከሉ ከ1 ሺህ 200 በላይ ባለድርሻ አካላት ስለምክክር ሂደቱ ትምህርት እየተሰጠ...








