በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 200 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 200 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸውን የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያ እና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ...
“መነሻየን እያሰብኩ ነው የምሠራ” ባለሃብቱ በላይነህ ክንዴ
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በደብረ ብርሃን ከተማ ያስገነባው ፊቤላ ኢንዱስትሪያል የመኪና መገጣጠሚያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንዲሁም የክልሉ እና የፌዴራል ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ተመርቋል። በምረቃ ሥርዓቱ ላይ የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ...
የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ወጣቶች ጋር መከረ።
ደሴ: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል መንግሥት ተጠሪ አየነ ብርሃን እና የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ተገኝተዋል። ደሴ ከተማ ሰላሟን አስጠብቃ...
“በአጀንዳ ልየታው ችግሮቻችንን በግልጽ ለይተናል” ሲሉ የማኅበረሰብ ተወካዮች
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የአጀንዳ ልየታ ላይ ተሳታፊዎች ሀገራዊ ችግሮቻችንን በግልጽ ለይተናል ብለዋል። በምክክሩ ላይ የኅብረተሰብ ተወካይ ኾነው ተሳታፊ የኾኑት ለይላ ሀሰን የጋራ ሀገር ለመገንባት...
“ባለፉት 10 ወራት 330 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጥቷል” አቶ...
ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ ላይ በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገነባው የመኪና መገጣጠሚያ ተመርቋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...








