ሥራ ፈጣሪ ትውልድን ማፍራት ላይ ያለመ ውድድር በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሮበርት ዘእርዝ የሃካቶን ውድድር አሸናፊው ቡድን የዋንጫ እና የ10 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ይኾናል፡፡ በኢትዮጵያውያን መካከል በሚካሄደው በዚህ ዓለም አቀፍ ሮበርት ዘእርዝ የሃካቶን ውድድር አሸናፊው ቡድን በአሜሪካ...

በጎንደር ከተማ የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና የወሰዱ ወጣቶች ወደ ማኅበረሰቡ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጽንፈኛውን የጥፋት ዕቅድ ተቀብለው እና በሁኔታዎች ተደናግረው በተሳሳተ ተግባር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 69 ግለሰቦች የክልሉ መንግሥት የሰጠውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና በመውሰድ ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። በሥልጠና መድረኩ...

በአዲስ አበባ የአጀንዳ ማሠባሠብ የምክክር ምዕራፍ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን የቆየው የአዲስ አበባ አጀንዳ የማሠባሠብ የምክክር ምዕራፍ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጿል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በሰጡት መግለጫ ሂደቱ በስኬት...

“የመንግሥት ሠራተኞች የተሰጣቸውን ሙያዊ ኀላፊነት በአግባቡ መወጣት አለባቸው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወቅታዊ የሠላም፣ የልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የመንግሥት ሠራተኞች የመንግሥት ፖሊሲዎች እና ስትራቴጅዎች በአግባቡ እንዲፈጸሙ ሚናቸው ከፍተኛ ነው፡፡ የመንግሥት ሠራተኞች...

“የፍትሕ ጉባኤ የፍቅር ሱባኤ…”

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነፍሳቸው በሰላም ትረፍና ዕውቁ ኢትዮጵያዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው ፀጋየ ገብረመድኅን "ሞክረናቸው ካልተሳኩት በርካታ ጉዳዮች ይልቅ፤ ፍጹም ያልሞከርናቸው ትንሽ ነገሮች ይበልጥ ያስቆጩናል" ይሉ ነበር፡፡ እውነት ነው! የሰው ልጅ በባሕሪው...