የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ አማራጮች ተጠቅመው እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያን የኢንቨስትመንት እና የንግድ አጋርነት ለማጠናከር እየተሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ...

ምክክሩ ዘላቂ ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ ትልቅ እርምጃ ነው ሲሉ ተሳታፊዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገራዊ ምክክሩ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ትልቅ ግብዓት የሚገኝበት መኾኑን ተሳታፊዎች ተናግረዋል። በአዲስ አበባ የአጀንዳ ማሠባሠብ ምዕራፍ በተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተሳታፊ የኾኑት አቶ መርጊያ በቀለ እንደገለጹት ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን እንዴት...

ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ 22 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቅለዋል። የመንግሥት የሰላም ጥሪን የተቀበሉት ታጣቂዎቹ ለሰላም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል። ለተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መንግሥትን...

በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ያለውን ሰላም ለማጽናት ከአጎራባች ዞኖች ጋር መሥራት እንደሚገባ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች...

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳወች እና ከተማ አሥተዳደር የሕዝብ ተወካዮች በየደረጃው ካሉ የምክር ቤት አባላት እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር ተካሂዷል። "ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴት፣ የሕዝብ...

በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮበኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ መድረክ አጀንዳዎች ከባለድርሻ አካላት መሰብሰባቸው ይታወቃል፡፡ ታዲያ እነዚህ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች በምን መልኩ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ይቀርባሉ? •...