በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው ምርጫ የዴሞክራሲ መርኾዎችን ያከበረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው ምርጫ የዴሞክራሲ መርኾዎችን ያከበረ መኾኑን በመጥቀስ፤ ለፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በሀገሪቱ የተካሄደው ምርጫ ፍትሐዊ፣ ግልፅ...

“ አንድነት ያሻግራል፣ አንድነት ያስከብራል”

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ የኾኑትን የሚያከብራቸው፣ የሚያሞግሳቸው፣ እጅ የሚነሳላቸው፣ ለክብራቸው ምንጣፍ የሚያነጥፍላቸው፣ ቄጠማ የሚጎዘጉዝላቸው ብዙ ነው፡፡ አንድ የኾኑት ክፉ ዘመንን ይሻገራሉ፣ አስቸጋሪ ወቅትን ያልፋሉ፤ በድንግዝግዝ ጨለማ ብርሃን ያሳያሉ፡፡ አንድ...

በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞንን ከማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ጋር የሚያስተሳስሩት የመንገድ ፕሮጀክቶች...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነቡትን የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ገለጎ - መተማ ኮንትራት አንድ እና ሦስት መንገድ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ለማሻሻል እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡...

በአማራ ክልል ከ8 ሚሊዮን በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በዘንድሮ የክረምት ወቅት ከ8 ሚሊዮን በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ገለጸ። በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከሚሳተፉት...

በመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ የተመራ ልዑክ በጂቡቲ የመከላከያ ሠራዊትን 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለመታደም ጂቡቲ ገብቷል። ክብረ-በዓሉ ላይ የጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስትር ሀሰን ኦመር መሐመድን...