በሰሜን ወሎ ዞን “ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ ቃል ምክክር እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሃብሩ ወረዳ እና የመርሳ ከተማ አስተዳደር "ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል " በሚል መሪ ቃል ምክክር እየተደረገ ነው። በመድረኩም የፌደራል ፣ የክልል፣ የዞን...

ቴሌ-ሜዲሲን

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ቴሌ -ሜዲሲን ማለት የጤና ጥበቃ አገልግሎቶችን ሐኪም እና ታካሚ በአካል ሳይገናኙ የቴሌኮም መሠረተ ልማቶችን በመጠቀም የሚሰጥበት መንገድ ነው፡፡ በሌላ አጠራሩ ቴሌ-ሄልዝ ወይም ኢ-ሄልዝ በመባልም ይታወቃል፡፡ የቴሌ-ሜዲሲን አገልግሎት የሚሰጠው ታካሚ...

ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር የመግባቢያ እና የፍላጎት ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው በሲንጋፖር ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሲንጋፖር ሪፐብሊክ በኢስታና ቤተ መንግሥት በነበራቸው ቆይታ ልዑካቸው የመግባቢያ እና የፍላጎት...

“የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት በመላቀቅ የሚያጋጥሙ የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ። የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት ምክትል...

“ከሲንጋፖር ጋር የተደረገው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከኢትዮጵያ ጋር ተባብሮ ለመሥራት ፈቃደኝነት የታየበት ነው” አምባሳደር ታዬ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው ከሲንጋፖር ጋር እያደረጉት ያለውን ውይይት በተመለከተ ማብራሪ ሰጥተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው የኢትዮጵያ እና የሲንጋፖር ግንኙነት...