“ከሳጥኑ እንውጣ” – አሮጌው የፖለቲካ ካፖርት ይውለቅ
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነፍሳቸው በሰላም ትረፍና ዕውቁ ኢትዮጵያዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው ፀጋየ ገብረመድኅን "ሞክረናቸው ካልተሳኩት በርካታ ጉዳዮች ይልቅ፤ ፍጹም ያልሞከርናቸው ትንሽ ነገሮች ይበልጥ ያስቆጩናል" ይሉ ነበር፡፡ እውነት ነው! የሰው ልጅ በባሕሪው...
“ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ አይቀሬ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አደጋን በራስ አቅም የማስተዳደር እና የመሸከም አቅምን ማጎልበት ይገባል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን"...
“የወጣቶችን የዲጂታል ሥራ ፈጠራ ክህሎት ለማስፋት የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወነ ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወጣቶችን የዲጂታል ሥራ ፈጠራ ክህሎት በማጎልበት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መኾኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ተናግረዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር...
“መጪው ክረምት በመኾኑ ጎርፍ ያሰጋናል” የጃራ ስደተኞች መጠለያ ካምኘ ነዋሪዎች
ወልድያ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት እና አለመረጋጋት የሰው ሕይወት አልፏል፣ በርካቶች ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ ከ 34 ሺህ 800 በላይ ተፈናቃዮች...
“ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መረጃን ሠብሥቦ ማደራጀት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ዝግጅት ተጠናቅቋል” የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መረጃን ሠብሥቦ ማደራጀት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ዝግጅት መጠናቀቁን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል። እስካሁን ባለው ሂደትም የ3 ሺህ 900 የችግኝ ጣቢያ ማዕከላት እና የ12...








