በአማራ ክልል ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ42 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ መሠብሠቡ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን የገንዘብ እና የሞራል ተሳትፎ እውን የኾነ ፕሮጀክት ነው፡፡
የአማራ ክልል ሕዝብም ግድቡ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል። አቶ ፈንታ መስተሰሐል በኢትዮጵያ መንገዶች...
“የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል ሳይሆን በምልዐት መመልከት ይገባል። በመደመር ዕሳቤያችን ለሀገር ልማት ምን መደረግ...
አካኼዳችን ድኻ ተኮር ነው። ትኩረታችን ለችግር በመጠቃት ተጋላጭ የሆኑ ደካሞችን መደገፍ ነው። የለውጥ ሥራዎቻችን ሁሉ ስኬት በባለድርሻ አካላት የተባበረ ጥረት ላይ ይመሠረታል። ይህም ምርታማነትን፣የውጭ ንግድን እና ገቢን ተባብሮ ማሳደግ ማለት ነው። የሕግ አስፈጻሚ...
በአማራ ክልል የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ኅብረተሰቡ የራሱን ድርሻ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሌራ በሽታ በዓይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ ሲኾን አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በማስከተል በሰውነት ውስጥ የሚገኝን ፈሳሽ አሟጦ በማስወጣት አቅምን የሚያዳከም በሽታ ነው። አፋጣኝ ሕክምና ካልተደረገለትም በጥቂት ሰዓታት...
ያልተገባ የንግድ ሥርዓት በተከተሉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ፖሊሲ ለውጥ ምክንያት በማድረግ ያልተገባ የንግድ ሥርዓት በተከተሉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል...
በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት በመንገድ ግንባታ ላይ ኪሳራ ማድረሱን የሰሜን ጎጃም ዞን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን እንዳሉት ማኀበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ፋይዳ ሊያመጡ የሚችሉ አውራ ጎዳናዎች ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ ተበጅቶላቸው ሥራቸው እየተሳለጠ ነበር። ይሁን እና ክልሉ በገጠመው...








