“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ዝግ አድርጋ መቆየቷ ለዘመናት ፈተና ውስጥ እንድትወድቅ ማድረጉን...

“የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል አግባብ በጥብቅ ቁጥጥር የሚተገበር መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገልጸዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ...

ፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ህክምና እንደሚሰጥ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከነሐሴ 25 እስከ ነሐሴ 29/2016 ዓ.ም ድረስ ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል...

የእናቶች ፈተና!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዓለም ፈቃዱ በባሕርዳር ዙሪያ ባሉ ገጠራማ አካባቢዎች ይኖራሉ፡፡ እኝህ እናት ትዳር ከመሰረቱ ዓመታት ተቆጥረዋል። ነገር ግን በፈለጉት ጊዜ ወልደው ለመሳም አልቻሉም። ነገር ግን ከብዙ ድካም በኋላ ጎጇቸውን...

በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በሳጋ ወንዝ ላይ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በሳጋ ወንዝ ላይ የተገነባው 100 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የክልሉ መንግሥት በመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልኾኑ አካባቢዎችን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራ...