“ኢትዮጵያ ሀገር ወዳድ እና ታታሪ ትውልድ የምትፈልግበት ወቅት ነው” የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ አባል አስቴር ዘውዴ መማር መመራመር፣ ዕውቀትን እና...

“የተማሪዎች ስኬት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስኬት ማሳያ ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አሥመርቋል። አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ 8 ሺህ 524 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። አንጋፋው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 8 ሺህ 524 መኾናቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በምረቃ ሥነ...

“በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ በመሥራት ውጤት ተመዝግቧል” የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት በሰጠው መግለጫ እንዳለው በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ከማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀሎች ጋር በተያያዘ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ መሠረት በማድረግ በ2016 በጀት...

ለኤች አይ ቪ ኤድስ ከዚህ በፊት የሰጠነውን ትኩረት በመድገም አዲሱን ትውልድ ከበሽታው መታደግ እንደሚገባ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የኤች አይ ቪ ኤድስ የሥርጭት መጠን በጥቅል ሲታይ 1 ነጥብ 2 በመቶ እንደኾነ በክልሉ የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር ዘርፈ ብዙ ምላሽ ዳይሬክተር ውድነህ ገረመ...