መገናኛ ብዙኃን ለኀብረተሰቡ ወቅታዊ እና የጠራ መረጃ በማድረስ ለሰላም እና ለአብሮነት መጠናከር ቅድሚያ ሰጥተው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ሰላም እና ለሕዝብ አብሮነት መጠናከር ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ ተናገረዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ይህንን ያሉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...

ለሀገራዊ ምክክሩ ተሳታፊ በተለየባቸው ክልሎች አጀንዳ የመለየት ሥራ እየተከናወነ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኅላፊ እና ቃል አቀባይ ጥበቡ ሰለሞን እንደገለጹት ከአማራ እና ከትግራይ ክልል ውጪ በሌሎች ክልሎች አጀንዳ የማሰባሰቡ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ...

በቀማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡

ደሴ: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀን 300 ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ይዞ በቀማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

የጎርፍ መጥለቅለቁ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ድጋፍ እንዲደረግላቸው የፎገራ አርሶ አደሮች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ እና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ አጋጥሟል። በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ፣ ሊቦ ከምከም እና ደራ ወረዳዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች የጎርፍ አደጋ ስጋት እንዳለባቸው...

“ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ይስተዋላል” የባሕርዳር ነዋሪዎች

ምክንያታዊ ያልኾነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አብርሃም ይበልጣል ይባላሉ ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 ነዋሪ...