ጎንደር ከተማ እስራኤል ካሉ እህት ከተሞች ጋር ያላትን ግንኑነት ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከእስራኤል ምክትል አምባሳደር ቶመር ባርላቪ ጋር በቱሪዝም፣ የእህትማማች ከተሞችን ለማጠናከር እና የልማት እንቅስቃሴዎችን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርጓል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“የዳኝነት ሥርዓትን በማሻሻል የዜጎችን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መንገድ ቃኝቶ ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ ያስፈልጋል” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት አብየ ካሣሁን እና የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት ኃይለየሱስ ተስፋማርያም ምሥጋና እና አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣...

በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ የቆላድባ-ሮቢት መንገድ መልሶ ግንባታ የደረጃ ማሻሻያ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ከቆላድባ-ሮቢት የሚገኘው ጠጠር መንገድ መልሶ ግንባታ የደረጃ ማሻሻያ ሥራ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል። ከቆላድባ -ሮቢት የሚገኘው የጠጠር መንገድ መልሶ ግንባታ 16.5 ኪሎ ሜትር...

በክልል ከ437 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አምራች ኢንዱስትሪዎች መስተናገዳቸውን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የ2016 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዷል። በውይይቱ ላይ የቢሮው ኀላፊ እንድሪስ አብዱ እንዳሉት በ2016 በጀት ዓመት ባለሃብቶች ክልሉ በገጠመው...

“108 ሚልዮን ብር ትርፍ ማስመዝገብ የቻልንበት ስኬታማ ዓመት ነበር” የጎሽ ሜዳ ቧንቧ እና ፕላስቲክ...

ደሴ: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የሚገኘው የጎሽ ሜዳ ቧንቧ እና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት ከድርጅቱ መሪዎች እና ሠራተኞች ጋር ዓመታዊ የሠራተኞች ቀንን በማክበር፣ የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ...