ከ708 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከ1ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል በመሸፈን 43 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው። በክልሉ በዘር ለመሸፈን ከታቀደው መሬት ውስጥ እስካሁን ከ708...

“በወር አበባ ዙሪያ በተሠሩ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች የተመዘገቡ ቢኾንም ሰፊ ጥረት የሚሹ ጉዳዮች አሉ”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችን ንጽህና መጠበቂያ በሁሉም አካባቢዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ እና የሀገር ውስጥ አምራቾችን ለማበረታታት ያለመ የግል እና የመንግሥት ባለድርሻ አካላት የስትሪንግ ኮሚቴ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ...

ደቡብ ኮሪያ በሰብዓዊ እርዳታ ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መኾኗን ገለጸች።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ኮሪያ መንግሥት በኢትየጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ደቡብ ኮሪያ ያደረገችው ድጋፍ በዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች አማካይነት የሚሰራጭ መኾኑም ተገልጿል፡፡ ድጋፉ በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው...

“የአራት ከተማ አሥተዳደር ግብር ከፋዮች ግብራቸውን አጠናቅቀው ከፍለዋል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ እንዳለው የደጀን፣ የመርጦ ለማርያም፣ የሞጣ እና ግንደወይን ከተማ አሥተዳደር ግብር ከፋዮች ናቸው ግብራቸውን አጠናቅቀው የከፈሉት። ሥራው እንዲሳካ ያልተቋረጠ ድጋፍ እና ክትትል ላደረጉ ለዞኑ መሪዎች፤...

62 ሺህ እናቶች በጤና ተቋማት መውለዳቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ጤና መምሪያ ኀላፊ ጌታቸው በለጠ እንዳሉት በ2016 በጀት ዓመት የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በቅድመ እና በድኅረ ወሊድ ወቅት ትኩረት ተደርጎ ተሠርቷል። የነፍሰ ጡር ልየታ እና የቅድመ ወሊድ...