“የኮሪደር ልማት ሥራው ጥራቱን ጠብቆ እየተሠራ ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች በፒያሳ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ጎበኝተዋል። ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ በጉብኝቱ ወቀት "የኮሪደር ልማት ሥራው...

“ምክንያት አልባው የዋጋ ጭማሪ”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አብርሃም ይበልጣል ይባላሉ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 ነዋሪ ናቸው፡፡ ለቤታቸው አስቤዛ ለመግዛት ገበያ ሲዘዋወሩ ነው ያገኘናቸው። ቀይ ሽንኩርት ለመግዛት ነው የመጣሁት ያሉት አቶ አብርሃም አንድ ኪሎ...

“ያለ አግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ እና ምርትን ባከማቹ 258 የንግድ ድርጅቶች ላይ ሕጋዊ እርምት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያለ አግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደረጉ ላይ የማስተካከያ እርምት እየተወሰደ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ምክንያታዊ ባልኾነ ሁኔታ ከማሻሻያው በፊትም የተገዙ የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ የዋጋ...

“በምክክር ሂደቱ እስካሁን ድረስ ምንም ዓይነት የውጭም ኾነ የውስጥ ጣልቃ ገብነት አልታየም” ፕሮፌሰር መስፍን...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክር ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ስለመኾኑ ተናግረዋል። በአሥር ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተጀመረውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት እስከ መስከረም 30/...

ከ708 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል መሸፈኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከ1ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል በመሸፈን 43 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው። በክልሉ በዘር ለመሸፈን ከታቀደው መሬት ውስጥ እስካሁን ከ708...