የሠለጠነ የሰው ኀይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐምሌ/2016 ዓ.ም የሠለጠነ የሰው ኀይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሯ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕቅድ አፈፃፀም ተገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን...
ማሽን ለርኒንግ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገራችን የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተዋወቅ ከጀመረበት ቅርብ ዓመታት ጀምሮ ማሽን ለርኒንግ ወይም በመማር ራሱን የሚያበቃ ማሽን የሚለው ጽንስ ሃሳብ እየተለመደ መጥቷል።
ማሽን ለርኒንግ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ንዑስ ክፍል ሲኾን...
“ከ 7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ወስደናል” የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ እና ምርት በመደበቅ ተግባር ላይ የተገኙ ከ7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ አሥተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር...
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን 23 ነጥብ 6 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ የደን ሽፋን 23 ነጥብ 6 ደርሳል።
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን የ#አረንጓዴዓሻራ ንቅናቄ ከተጀመረበት በ2011 ከነበረበት 17 ነጥብ 2 በመቶ ወደ 23 ነጥብ 6 በመቶ...
“ሰላማችንን፣ ፍቅር እና መቻቻላችንን ጠብቀን መኖር ትልቅ ጸጋ ነውና እንዳይለየን ጠብቁት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ደሴ: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የሚታየውን ሰላም እና አብሮነት በዘላቂነት ማስቀጠል ይገባል ብለዋል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ለደሴ ከተማ ሁለንተናዊ ሰላም መረጋገጥ ሚና የነበራቸውን ሁሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመሥግነዋል፡፡
"ሰላማችንን፣ ፍቅር...








