በዞኑ የኮሌራ በሽታ ሥርጭት እየጨመረ በመምጣቱ ኀብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ...

ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን የኮሌራ በሽታ ዳግም ማገርሸቱን የዞኑ ጤና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ዮሴፍ ጉርባ ለአሚኮ ገልጸዋል። በሽታው በቋራ እና ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳዎች ከሐምሌ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ መከሰቱን ነው...

በዳባት ከተማ የሚገኙት የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት አባላት የአቅመ ደካሞችን ቤት እየገነቡ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣናው የሚገኘው ክፍለ ጦር አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ሸለመው ሙለታ ሠራዊቱ በአካባቢው ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ጉልበቱን ሳይሰስት ፈጥኖ ደራሽ መኾኑን ገልጸው በአጭር ጊዜ ውስጥ ቤት ሠርተው ለአቅመ ዳካሞች እንደሚያስረክቡም...

የገበያ ጉድለት በመንግሥት አቅም ብቻ የማይሞላ በመኾኑ የግሉ ዘርፍ ሚና የጎላ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍን ለማሳደግ ወደ ሥራ የገባውን አዲሱን የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ተግባራዊ ለማድረግ የግሉ...

ከሕገወጥ ነጋዴዎች የተወረሰ 800 ሺህ ሊትር ዘይት ተከፋፈለ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሕገወጥ ነጋዴዎች የተወረሰ 800 ሺህ ሊትር ዘይት ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተከፋፋፍሏል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሕገ ወጥ ነጋዴዎች የወረሰውን 800 ሺህ ሊትር ዘይት ለ10 የሸማቾች...

ከ641 ሺህ ኩንታል በላይ የጥጥ ምርት ለመሠብሰብ እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመምሪያው የሰብል ልማት እና ጥበቃ ባለሙያው አቶ ደግሰው አየለ አካባቢው ለጥጥ ልማት ያለውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ልማቱ መስፋፋቱን ገልጸዋል፡፡ በዘንድሮው የክረምት ወቅት የጥጥ ልማቱን ምርታማነት ለማሳደግ ከ800 ኩንታል...