የኤች አይ ቪ ኤዲስ ስርጭትን ለመግታት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተጠቆመ።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን "ሰብዓዊነትን ያከበረ የኤች አይ ቪ ኤድስ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ በውይይት ተከብሯል።
የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ኅላፊ የሽዋስ...
በአማራ ክልል የሁለተኛው ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ ሁለተኛው ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ጤና ቢሮ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...
“በጋራ በመሥራት ሕዝባችንን ከወባ ወረርሽኝ መታደግ ይኖርብናል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት በባሕር ዳር ከተማ ለወባ ትንኝ መራቢያ ቦታዎችን የማፋሰስ ሥራ ተከናውኗል። በማፋሰስ ሥራው በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አርባምንጭ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለመታደም ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።
አፈጉባኤው አርባምንጭ ዓለም...
ኢትዮጵያ በ2016 ዓ.ም 230 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ አምርታለች።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በ2016 የምርት ዘመን የስንዴ ምርት በከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ገልጿል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ እንዳለው አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች 3 ነጥብ...








