የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) በሽታ መከላከያው ክትባት ብቻ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊዮ ክስተት መታየቱን ተከትሎ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመከላከያ ክትባት እየተሠጠ ነው። በአማራ ክልልም ክትባቱ በዘመቻ እየተሰጠ ነው። በሽታውን ለማጥፋት ዓለም አቀፍ ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የጤና ተቋማት ይገልጻሉ። የፖሊዮ...
“ጽንፈኛው ቡድን በፈረስ ቤት 37 ወገኖችን በግፍ ጨፍጭፏል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የክልሉ የሰላም እና የጸጥታ...
“የአንዳችን ሃይማኖት ፣ ባሕል እና ቋንቋ ለሌሎቻችን ውበታችን ነው” አፈ ጉባኤ ጋሻው...
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ የዞኑና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች፣...
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ደሴ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁስ ለደሴ፣ ኮምቦልቻ እና አምባሰል ከተሞች ድጋፍ አድርጓል።
የሕክምና ቁሳቁሱ በሰሜኑ ኢትዮጵያ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት በሙሉ አቅም ወደ...
ነፍጥ ይዞ ጫካ መግባት የሕዝብን ችግር ማባባስ እንጅ ስለማይፈታ መደገም እንደሌለበት ተገለጸ።
ወልድያ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልእክት በሰሜን ወሎ ዞን ደረጃ በፓናል ውይይት ተከብሯል።
በሰሜን ወሎ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ከድር...








